Opinion

የአማራ ብሄር ተወላጆች ራሳችሁን ከማንኛውም ግጭት በማራቅ እርስ በርስ መረጃ በመለዋወጥ ራሳችሁን ትጠብቁ ዘንድ ጥሪዬን አቀርባለሁኝ። – Veronika Melaku
Opinion

የአማራ ብሄር ተወላጆች ራሳችሁን ከማንኛውም ግጭት በማራቅ እርስ በርስ መረጃ በመለዋወጥ ራሳችሁን ትጠብቁ ዘንድ ጥሪዬን አቀርባለሁኝ። – Veronika Melaku

አሳ ለመኖር የግድ ውሃ ያስፈልገዋል። የአሳ ህልውና የተመሰረተው በውሃ ነው። ዓሳን ከውሃ ውስጥ አውጥታችሁ ወደ የብስ ከወረወራችሁት ህልውናው ያበቃለታል። ጃዋር የሚኖረው ግጭት ሲኖር ነው። የጃዋር ህልውና የተመሰረተው በግጭት ውስጥ ነው። በህዝብ መካከል ግጭት ጠፍቶ በአገር ላይ ሰላም ከወረደ የጃዋር የፖለቲካ ህይወት ያበቃለታል። ጃዋር የታወቀው ፣ ዝነኛ የሆነውና ሀብታም የሆነው ግጭትን በማራገብና በግጭት ላይ ዜና በመስራት…

ሌባ ሲታሰር ብሔርን መከላከያ ካደረጉት፣ ሌብነት ብሔር አለው ለማለት እንገደዳለን! – ጌታቸው ሽፈራው
Opinion

ሌባ ሲታሰር ብሔርን መከላከያ ካደረጉት፣ ሌብነት ብሔር አለው ለማለት እንገደዳለን! – ጌታቸው ሽፈራው

ሌባ ሲታሰር ብሔርን መከላከያ ካደረጉት፣ ሌብነት ብሔር አለው ለማለት እንገደዳለን! ከሰረቁት መካከል እጅግ ጥቂቶቹ ለሕግ ሲቀርቡ “የብሔር ጥቃት ነው” ከተባለ እኛም ስልጣን ይዞ ከነበረው፣ ለመስረቅ ምቹ ሁኔታ ከነበረው፣ ለመዝረፍ ትልቅ አቅም ከነበረው አንፃር፣ ሲሰርቅ ደፍሮ “ተው” የሚለው ያልነበረውም አስበን “ሌብነት ብሔር አለው” ለማለት እንገደዳለን! አዎ ብሔር ተገን ተደርጎ ተዘርፏል! አዎ በአንድ ብሔር ስም የመጡ ስልጣንን…

በየቦታዉ ያለ የአማራ ተማሪ ወደ አዲስ አበባ እና አማራ ክልል ባሉ ዩኒቨርስቲዎች መመደብ አለበት፡፡ – Miky Amhara
Opinion

በየቦታዉ ያለ የአማራ ተማሪ ወደ አዲስ አበባ እና አማራ ክልል ባሉ ዩኒቨርስቲዎች መመደብ አለበት፡፡ – Miky Amhara

በእየ አመቱ ለትምህርት ብለን በየ አካባቢዉ የላክናቸዉን ወንድሞች እና እህቶች ሬሳ እየተቀበልን የምንቀብርበት ጉዳይ የለም፡፡ አሶሳ ዩኒቨርስቲ ላይ የሞቱ ልጆች እንዳሉ ቴክስት እየደረሰኝ ነዉ፡፡ ሲጀምር ይሄ ክልል መንግስት አልባ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ለምን ተማሪ እንደመደቡበትም አይታወቅም፡፡ ሲቀጥል ዩኒቨርስቲ ዉስጥ ተማሪ እስኪሞት ድረስ እንዴት የራሱ የግቢዉ ጸጥታ፤ የአካባቢዉ ፖሊስ የለም፡፡ እዛ ዩኒቨረስቲ ዉስጥስ ምንድን ነዉ ሰሞኑን ሲዶለት…


About Us

The Black Lion is a magazine and online media outlet focusing on the issues of Ethiopia and Ethiopian politics. To serve you best, we produce our journalism across a range of platforms, with a particular focus on politics, economy, culture, entertainment and new forms of storytelling. We’ve grown from a single Facebook page into a suite of digital products like website and into a newsletter.

Email: abcd@gmail.com

Logo