ታሪክ

አንዳንድ ነጥቦች ስለ”ዘር ፖለቲካ” – በቀለ ጉተማ (ፕሮፌሰር)
Articles, News, Politics, ታሪክ, ቴክኖሎጂ

አንዳንድ ነጥቦች ስለ”ዘር ፖለቲካ” – በቀለ ጉተማ (ፕሮፌሰር)

ኢትዮጵያ ላለፉት ሃምሳ ዓመታት ገደማ በማያቋርጥ ለውጥ ውስጥ ትገኛለች፡፡ እንደምናውቀው አብዮቱ በ1966 ዓ. ም. ከተጀመረ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ከዚያ በፊትም የተወሰኑ ዓመታትን ወደኋላ ሄዶ የነበረውን የለውጥ ፍላጎት ማየት ይቻላል፡፡ የ1953ቱ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት፤ እሱን ተከትለው የመጡ የመብት ጥያቄ እንቅስቃሴዎች፤ በባሌና በሌሎችም ቦታዎች የተቀሰቀሱ አመፆች፤ የመጫና ቱለማ ማህበር እንቅስቃሴ በተለይም ደግሞ የዩኒቨርሲቲና የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች…

ከግጭት ወደ ግጭት እንዳይሆን! – ዓለማየሁ ጉርሙ (ዶ/ር)
Articles, History, Politics, ሐተታ, ሕግ, ታሪክ, ዜና

ከግጭት ወደ ግጭት እንዳይሆን! – ዓለማየሁ ጉርሙ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያዊያን በርካታ መልካም ታሪካዊ አጋጣሚዎች አምልጠውናል፡፡ አሁን የሚታየው ለዴሞክራሲ ሽግግር ሊያግዝ የሚችል ታሪካዊ ዕድልም እንዳያመልጠን በእጅጉ ያሰጋል፡፡ ከአፈና አገዛዝ ተላቀን ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ልንመሠርት ወደምንችልበት የሽግግር ዘመን ገባን ብለን ደስ ሲለን፣ ለውጡ መልኩን እንዲቀይርና ወዳልተፈለገ አቅጣጫ እንዲሄድ ከየአቅጣጫው መጠላለፍ እየታየ ነው፡፡ በዚህ ምክንያት ባለፈው የአፈና ዘመን እንኳ ባልታየ መልኩ በሺሕዎች የሚቆተሩ ኢትዮጵያዊያን እንደመጤና ባይተዋር እየተቆጠሩ እየተፈናቀሉ…

“የቅማንትን ሕዝብ እንወክላለን የሚሉ ጽንፈኞች ከሌሎች ኃይሎች ጋር በቅንጅት እየሰሩ ነው” – ጀኔራል አሳምነው ፅጌ
News, Uncategorized, ታሪክ, ቴክኖሎጂ

“የቅማንትን ሕዝብ እንወክላለን የሚሉ ጽንፈኞች ከሌሎች ኃይሎች ጋር በቅንጅት እየሰሩ ነው” – ጀኔራል አሳምነው ፅጌ

ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ከቢቢሲ አማርኛ ጋር ያደረገው ቆይታ: ቢቢሲ፦ በቅርቡ በቅማንት ተወላጆች ላይ አማራ ክልል ውስጥ ጥቃት እየደረሰ ነው የሚሉ ዘገባዎች ይደመጣሉ። ስለዚህ ያለዎት መረጃ ምንድነው? ጄነራል አሳምነው፦ የቅማንትና የአማራ ሕዝብ ለዘመናት አብሮ የዘለቀ ሕዝብ ነው። በብዙ ነገር የተሳሰረ ሕዝብ ነው፤ ሕብረተሰብ በሚያገናኙ እንደ ባህል እና ቋንቋ ባሉ እሴቶች የተሳሰረ ነው። ሰሞኑን የተፈጠረው ሁኔታ ቀደም…


About Us

The Black Lion is a magazine and online media outlet focusing on the issues of Ethiopia and Ethiopian politics. To serve you best, we produce our journalism across a range of platforms, with a particular focus on politics, economy, culture, entertainment and new forms of storytelling. We’ve grown from a single Facebook page into a suite of digital products like website and into a newsletter.

Email: abcd@gmail.com

Logo